Sticky Post የርዕዮት ዜናዎች፡ 28 – ጥር – 2016 ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ በረሀብ የሞተ ሰው የለም አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በሰጡት ማራሪያ በአገሪቱ በረሀብ የሞተ ሰው የለም... adminFebruary 6, 2024
Sticky Post የርዕዮት ዜናዎች፤ 27-ጥር-2016 16 ሚሊዮን ሕዝብ የምግብ እጥረት አጋጥሞታል ተባለ መንግሥት በመላው አገሪቱ 16 ሚሊዮን ሕዝብ የምግብ እጥረት አጋጥሞታል ያለ ሲሆን ገሚሱ ከፍተኛ የሆነ የምግብ እጥረት የገጠማቸው... adminFebruary 5, 2024
Sticky Post የርዕዮት ዜናዎች፤ 24 – ጥር – 2016 ህወሓት የአመራር ማስተካከያ ለማድረግ መስማማቱን አስታወቀ ሕዳር 2 ቀን፣ 2016 ዓ.ም ጀምሮ 41 ቀናት እንደፈጀ በተነገረለት የሕወሓት ማዕከላዊ ኮሚቴ፣ የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር አመራር፣ የትግራይ... adminFebruary 2, 2024
Sticky Post የርዕዮት ዜናዎች፤ 22 – ጥር – 2016 ኢሰመጉ በትግራይ በረሀብ ምክንያት በሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች በረሀብ እየሞቱ ነው አለ በትግራይ የፌደራል መንግስት እና ጊዜያዊ አስተዳደሩ በቂ ሰብዓዊ ድጋፍ ማቅረብ ባለመቻላቸው በሺዎች የሚቆጠሩ... adminJanuary 31, 2024
Sticky Post የርዕዮት ዜናዎች፤ 21 – ጥር – 2016 ብልጽግና ሐሰተኛ ዘመቻ ለመቆጣጠር አዳዲስ ህጎች አወጣለሁ አለ የፀጥታ ተቋማት ለማጠናከርና ከሐሰተኛ ዘመቻዎች ለመከላከል አዳዲስ ህጎች እንዲዘጋጁ እያደረገ መሆኑን ብልጽግና ፓርቲ አስታውቋል፡፡ የፓርቲው ስራ... adminJanuary 30, 2024
Sticky Post የርዕዮት ዜናዎች፤ 20 – ጥር – 2016 የኢሮብ ህዝብ የመጥፋት አደጋ ተጋርጦበታል ተባለ በትግራይ ክልልና ኤርትራ አዋሳኝ ድንበር ላይ የሚኖረው የኢሮብ ብሔረሰብ ተወላጆች፣ የሚኖሩባቸው አካባቢዎች ለሁለት በመከፈላቸው ማኅበረሰቡ ለድርቅ፣ ለስደትና ለተለያዩ... adminJanuary 29, 2024
Sticky Post የርዕዮት ዜናዎች፤ 17 – ጥር – 2016 ብልጽግና አቶ ደመቀ መኮንን አሰናበተ የአገሪቱ ገዢ ፓርቲ ብልጽግና ምክትል ፕሬዝዳንት የሆኑት ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንንን ከፓርቲ ኃላፊነታቸው መሰናበታቸው... adminJanuary 26, 2024
Sticky Post የርዕዮት ዜናዎች፤ 16 – ጥር – 2016 በኦሮሚያ ክልል ከአስር በላይ የመንግስት ኃይሎች በታጣቂዎች ተገደሉ በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ጉጂ ዞን ገላና ወረዳ ታጣቂዎች ዐሥራ ሁለት ሰዎችን ገድለው ሌሎች ሁለት ሰዎችን ማቁሰላቸው... adminJanuary 25, 2024
Sticky Post የርዕዮት ዜናዎች፤ 15 – ጥር – 2016 አቶ ጌታቸው ረዳ ተፈናቃዮችን ይቅርታ ጠየቁ በትግራይ የሚካሄዱ ሰልፎች ቀጥለዋልበዛሬው ቀን ጥር 15 2016 በመቐለ ከተማ በተደረገ ሰለማዊ ሰልፍ በመዲናዋ የተጠለሉ ከምዕራብ ትግራይ የተፈናቀሉ... adminJanuary 24, 2024
Sticky Post የርዕዮት ዜናዎች፤ 14-ጥር-2016 አቶ ጌታው ረዳ ስብሰባችንን እናሳጥራለን አሉ የህወሓት ከፍተኛ አመራሮች ለወራት በዝግ ስብስባ መቀመጣቸው ያጋጠመውን ከፍተኛ ተቃውሞ ተከትሎ በማይ ጨው ከተማ የጥምቀትን በዓል ለማበር የተገኙት... adminJanuary 23, 2024
Sticky Post የርዕዮት ዜናዎች፤ 13 – ጥር – 2016 በትግራይ የሚገኙ ትልልቅ ከተሞች ሰላማዊ ሰልፎችን አስተናገዱ የምዕራብና ሰሜን ምዕራብ ትግራይ ዞኖች ተፈናቃዮች በዛሬው ዕለት ጥር 13፤ 2016 ዓ.ም በተለያዩ ከተሞች ሰልፍ የወጡ ሲሆን... adminJanuary 22, 2024
Sticky Post የርዕዮት ዜናዎች፤ 10-ጥር-2016 ጠቅላይ ሚኒስትር አቢይ አሕመድ በገለልተኛ ሀገራት 19ኛው ጉባኤ ላይ ተገኙ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ እና የልዑካን ቡድናቸው በኡጋንዳ፣ ካምፓላ እየተካሄደ በሚገኘው የገለልተኛ ሀገራት ንቅናቄ... adminJanuary 19, 2024
Sticky Post የርዕዮት ዜናዎች፡ 09- ጥር -2016 የዐረብ ሊግ ዋና ጸሓፊ ኢትዮጵያ ከሶማሊላንድ ጋር ያደረገችው ስምምነት አወገዙ በትናንትናው እለት በተደረገው የዐረብ ሊግ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች አስቸኳይ ስብሰባ ላይ፣ ኢትዮጵያና ሶማሊላንድ የተፈራረሚት... adminJanuary 18, 2024
Sticky Post የርዕዮት ዜናዎች፡ 08- ጥር -2016 የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን በሶማሊያ እንዳያልፍ ተከለከለ ወደ ሶማሊላንድ መዲና ሃርጌሳ ሲበር የነበረ የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን የሶማሊያ አየር ክልል ውስጥ ከመግባቱ በፊት እንዲመለስ... adminJanuary 18, 2024
Sticky Post የርዕዮት ዜናዎች፡ 07- ጥር -2016 የቱርክ መንግስት አልነጃሲ መስጅድን ለማደስ ጥያቄ አቀረበ የቱርክ መንግሥት፣ ትግራይ ክልል የሚገኘውን የአል-ነጃሲን መስጅድ ለማደስ መጠየቁን፣ የቅርሥ ጥበቃ ባለሥልጣን አስታወቀ። መነሻውን በትግራይ ክልል ባደረገው... adminJanuary 18, 2024
Sticky Post የርዕዮት ዜናዎች፡ ጥር -06-2016 በድሮን ጥቃት ተማሪዎች ተገደሉ በአማራ ክልል መርሐቤቴ ወረዳ ከአንድ ትምህርት ቤት አቅራቢያ በተፈጸመ የድሮን ጥቃት ሁለት ሰዎች ሲገደሉ ቢያንስ አራት ሰዎች እንደቆሰሉ ነዋሪዎች እና... adminJanuary 18, 2024
Sticky Post የርዕዮት ዜናዎች፡ ጥር – 04 – 2016 በጎንደር ከተማ የሚካሄደው ውጊያ አሁንም ቀጥሏል በአማራ ክልል ጎንደር ከተማ በቀናት ልዩነት ለሁለተኛ ጊዜ በፋኖ ታጣቂዎች እና በመከላከያ ሰራዊት መካከል በተደረገ የተኩስ ልውውጥ በሰው... adminJanuary 13, 2024
Sticky Post የርዕዮት ዜናዎች፤ ጥር- 03-2016 ዓም የግብጽ ውጪ ጉዳይ ሚንስትር በኤርትራ ጉብኝት አደረጉ የግብጽ ውጪ ጉዳይ ሚንስትር ሳሜህ ሹክሪ የፕሬዝዳንት አብዱል ፋታህ አልሲሲን መልዕክት ይዘው አስመራ ገብተዋል። በትናንትናው እለት ምሽትም... adminJanuary 12, 2024
Sticky Post የርዕዮት የዕለቱ ዜናዎች በአራት ክልሎች ከአራት ሚልዮን በላይ ዜጎች አስቸኳይ የምግብ ድጋፍን እንደሚያስፈልጋቸው ተነገረ በአፋር፣ አማራ፣ ትግራይ፣ ኦሮሚያ ፣ደቡብ እና ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልሎች በድርቅ የተጠቁ አካባቢዎች... adminJanuary 10, 2024
Sticky Post የርዕዮት የዕለቱ ዜናዎች በጎንደር ከተማ በተካሄደው ውጊያ የሰዎች ህይወት አለፈ በአማራ ክልል በጎንደር ከተማና አካባቢዋ ካለፈው ሳምንት መጨረሻ አንስቶ በፋኖ ታጣቂ ቡድንና በመንግሥት የፀጥታ ኃይሎች መካከል በነበረ... adminJanuary 9, 2024