Connect with us

Hi, what are you looking for?

About

ርዕዮት ሚድያ ፍትህ ለተነፈጋቸው፣ የመብት ጥሰት ለተፈጸመባቸው ሁሉ ይቆማል፡፡ ርዕዮት ሚድያ የመከራ እና የወረራ ሰለባ ለሆኑት፣ ጩኸታቸውን የሚሰማ ለሌላቸው ተበዳዮች ድምጽ ነው፡፡

ርዕዮት የኢትዮጲያና ኢትዮጲያዊነትን ሁለንተና የሚቃኝ፣ የሀገርንና የህዝብን ጉዳዮች በብዙ መንገዶች ተደራሽ የሚያደርግ፣ በርካታ ዝግጅቶችና አቀራረቦች ያሉት የሚድያ ተቋም ነው፡፡

Trending