Sticky Post የርዕዮት ዜናዎች፡ 28 – ጥር – 2016 ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ በረሀብ የሞተ ሰው የለም አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በሰጡት ማራሪያ በአገሪቱ በረሀብ የሞተ ሰው የለም... adminFebruary 6, 2024
Sticky Post የርዕዮት ዜናዎች፤ 27-ጥር-2016 16 ሚሊዮን ሕዝብ የምግብ እጥረት አጋጥሞታል ተባለ መንግሥት በመላው አገሪቱ 16 ሚሊዮን ሕዝብ የምግብ እጥረት አጋጥሞታል ያለ ሲሆን ገሚሱ ከፍተኛ የሆነ የምግብ እጥረት የገጠማቸው... adminFebruary 5, 2024
Sticky Post የርዕዮት ዜናዎች፤ 24 – ጥር – 2016 ህወሓት የአመራር ማስተካከያ ለማድረግ መስማማቱን አስታወቀ ሕዳር 2 ቀን፣ 2016 ዓ.ም ጀምሮ 41 ቀናት እንደፈጀ በተነገረለት የሕወሓት ማዕከላዊ ኮሚቴ፣ የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር አመራር፣ የትግራይ... adminFebruary 2, 2024
Sticky Post የርዕዮት ዜናዎች፤ 22 – ጥር – 2016 ኢሰመጉ በትግራይ በረሀብ ምክንያት በሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች በረሀብ እየሞቱ ነው አለ በትግራይ የፌደራል መንግስት እና ጊዜያዊ አስተዳደሩ በቂ ሰብዓዊ ድጋፍ ማቅረብ ባለመቻላቸው በሺዎች የሚቆጠሩ... adminJanuary 31, 2024
Sticky Post የርዕዮት ዜናዎች፤ 21 – ጥር – 2016 ብልጽግና ሐሰተኛ ዘመቻ ለመቆጣጠር አዳዲስ ህጎች አወጣለሁ አለ የፀጥታ ተቋማት ለማጠናከርና ከሐሰተኛ ዘመቻዎች ለመከላከል አዳዲስ ህጎች እንዲዘጋጁ እያደረገ መሆኑን ብልጽግና ፓርቲ አስታውቋል፡፡ የፓርቲው ስራ... adminJanuary 30, 2024
Sticky Post የርዕዮት ዜናዎች፤ 20 – ጥር – 2016 የኢሮብ ህዝብ የመጥፋት አደጋ ተጋርጦበታል ተባለ በትግራይ ክልልና ኤርትራ አዋሳኝ ድንበር ላይ የሚኖረው የኢሮብ ብሔረሰብ ተወላጆች፣ የሚኖሩባቸው አካባቢዎች ለሁለት በመከፈላቸው ማኅበረሰቡ ለድርቅ፣ ለስደትና ለተለያዩ... adminJanuary 29, 2024