Sticky Post የርዕዮት ዜናዎች፤ 04 – የካቲት – 2016 ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ትውልድ ይፈርድብናል አሉ በትናትናው እለት በተመረቀው የዓድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚየም ተገኝተው ንግግር ያሰሙት ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ የተመረቀው ሙዚየም አገርን ለሆነው ላልሆነውማናወጥ፤... adminFebruary 12, 2024
Sticky Post የርዕዮት ዜናዎች፤ 1 – የካቲት – 2016 የትግራይ ጊዚያዊ አስተዳደር አመራሮች እና የህወሓት ከፍተኛ አባላት ከጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ ጋር ተገናኙ ጠቅላይ ሚኒስተር አብይ አህመድ እና የህወሓት ሊቀመንበር ዶክተር ደብረፅዮን ገብረሚካኤል... adminFebruary 10, 2024
Sticky Post የርዕዮት ዜናዎች፤ 30 – ጥር – 2016 ጠቅላይ ሚኒስተሩ ሹም ሽር አደረጉ በዛሬው የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ውሎ የሶስት ሚኒስትሮች ሹመት ጸደቀ። ጠቅላይ ሚኒስተር አብይ አህመድ በቅርቡ ከሥልጣን የተሰናበቱትን ምክትል ጠቅላይ... adminFebruary 10, 2024
Sticky Post የርዕዮት ዜናዎች፤ 29 – ጥር – 2016 ምክር ቤቱ ይፋዊ ይቅርታ ለመጠየቅ መቐለ ገባ በ ሸኽ ሓጂ ሙሐመድ ኢብራሂም ቱፋ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ከፍተኛ አመራሮች የሚመራ የልዑካን ቡድን... adminFebruary 7, 2024
Sticky Post የርዕዮት ዜናዎች፡ 28 – ጥር – 2016 ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ በረሀብ የሞተ ሰው የለም አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በሰጡት ማራሪያ በአገሪቱ በረሀብ የሞተ ሰው የለም... adminFebruary 6, 2024
Sticky Post የርዕዮት ዜናዎች፤ 27-ጥር-2016 16 ሚሊዮን ሕዝብ የምግብ እጥረት አጋጥሞታል ተባለ መንግሥት በመላው አገሪቱ 16 ሚሊዮን ሕዝብ የምግብ እጥረት አጋጥሞታል ያለ ሲሆን ገሚሱ ከፍተኛ የሆነ የምግብ እጥረት የገጠማቸው... adminFebruary 5, 2024
Sticky Post የርዕዮት ዜናዎች፤ 24 – ጥር – 2016 ህወሓት የአመራር ማስተካከያ ለማድረግ መስማማቱን አስታወቀ ሕዳር 2 ቀን፣ 2016 ዓ.ም ጀምሮ 41 ቀናት እንደፈጀ በተነገረለት የሕወሓት ማዕከላዊ ኮሚቴ፣ የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር አመራር፣ የትግራይ... adminFebruary 2, 2024
Sticky Post የርዕዮት ዜናዎች፤ 22 – ጥር – 2016 ኢሰመጉ በትግራይ በረሀብ ምክንያት በሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች በረሀብ እየሞቱ ነው አለ በትግራይ የፌደራል መንግስት እና ጊዜያዊ አስተዳደሩ በቂ ሰብዓዊ ድጋፍ ማቅረብ ባለመቻላቸው በሺዎች የሚቆጠሩ... adminJanuary 31, 2024
Sticky Post የርዕዮት ዜናዎች፤ 21 – ጥር – 2016 ብልጽግና ሐሰተኛ ዘመቻ ለመቆጣጠር አዳዲስ ህጎች አወጣለሁ አለ የፀጥታ ተቋማት ለማጠናከርና ከሐሰተኛ ዘመቻዎች ለመከላከል አዳዲስ ህጎች እንዲዘጋጁ እያደረገ መሆኑን ብልጽግና ፓርቲ አስታውቋል፡፡ የፓርቲው ስራ... adminJanuary 30, 2024
Sticky Post የርዕዮት ዜናዎች፤ 20 – ጥር – 2016 የኢሮብ ህዝብ የመጥፋት አደጋ ተጋርጦበታል ተባለ በትግራይ ክልልና ኤርትራ አዋሳኝ ድንበር ላይ የሚኖረው የኢሮብ ብሔረሰብ ተወላጆች፣ የሚኖሩባቸው አካባቢዎች ለሁለት በመከፈላቸው ማኅበረሰቡ ለድርቅ፣ ለስደትና ለተለያዩ... adminJanuary 29, 2024