Sticky Post የርዕዮት ዜናዎች፤ 17 – ጥር – 2016 ብልጽግና አቶ ደመቀ መኮንን አሰናበተ የአገሪቱ ገዢ ፓርቲ ብልጽግና ምክትል ፕሬዝዳንት የሆኑት ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንንን ከፓርቲ ኃላፊነታቸው መሰናበታቸው... adminJanuary 26, 2024
Sticky Post የርዕዮት ዜናዎች፤ 16 – ጥር – 2016 በኦሮሚያ ክልል ከአስር በላይ የመንግስት ኃይሎች በታጣቂዎች ተገደሉ በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ጉጂ ዞን ገላና ወረዳ ታጣቂዎች ዐሥራ ሁለት ሰዎችን ገድለው ሌሎች ሁለት ሰዎችን ማቁሰላቸው... adminJanuary 25, 2024
Sticky Post የርዕዮት ዜናዎች፤ 15 – ጥር – 2016 አቶ ጌታቸው ረዳ ተፈናቃዮችን ይቅርታ ጠየቁ በትግራይ የሚካሄዱ ሰልፎች ቀጥለዋልበዛሬው ቀን ጥር 15 2016 በመቐለ ከተማ በተደረገ ሰለማዊ ሰልፍ በመዲናዋ የተጠለሉ ከምዕራብ ትግራይ የተፈናቀሉ... adminJanuary 24, 2024
Sticky Post የርዕዮት ዜናዎች፤ 14-ጥር-2016 አቶ ጌታው ረዳ ስብሰባችንን እናሳጥራለን አሉ የህወሓት ከፍተኛ አመራሮች ለወራት በዝግ ስብስባ መቀመጣቸው ያጋጠመውን ከፍተኛ ተቃውሞ ተከትሎ በማይ ጨው ከተማ የጥምቀትን በዓል ለማበር የተገኙት... adminJanuary 23, 2024
Sticky Post የርዕዮት ዜናዎች፤ 13 – ጥር – 2016 በትግራይ የሚገኙ ትልልቅ ከተሞች ሰላማዊ ሰልፎችን አስተናገዱ የምዕራብና ሰሜን ምዕራብ ትግራይ ዞኖች ተፈናቃዮች በዛሬው ዕለት ጥር 13፤ 2016 ዓ.ም በተለያዩ ከተሞች ሰልፍ የወጡ ሲሆን... adminJanuary 22, 2024
Sticky Post የርዕዮት ዜናዎች፤ 10-ጥር-2016 ጠቅላይ ሚኒስትር አቢይ አሕመድ በገለልተኛ ሀገራት 19ኛው ጉባኤ ላይ ተገኙ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ እና የልዑካን ቡድናቸው በኡጋንዳ፣ ካምፓላ እየተካሄደ በሚገኘው የገለልተኛ ሀገራት ንቅናቄ... adminJanuary 19, 2024
Sticky Post የርዕዮት ዜናዎች፡ 09- ጥር -2016 የዐረብ ሊግ ዋና ጸሓፊ ኢትዮጵያ ከሶማሊላንድ ጋር ያደረገችው ስምምነት አወገዙ በትናንትናው እለት በተደረገው የዐረብ ሊግ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች አስቸኳይ ስብሰባ ላይ፣ ኢትዮጵያና ሶማሊላንድ የተፈራረሚት... adminJanuary 18, 2024
Sticky Post የርዕዮት ዜናዎች፡ 08- ጥር -2016 የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን በሶማሊያ እንዳያልፍ ተከለከለ ወደ ሶማሊላንድ መዲና ሃርጌሳ ሲበር የነበረ የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን የሶማሊያ አየር ክልል ውስጥ ከመግባቱ በፊት እንዲመለስ... adminJanuary 18, 2024
Sticky Post የርዕዮት ዜናዎች፡ 07- ጥር -2016 የቱርክ መንግስት አልነጃሲ መስጅድን ለማደስ ጥያቄ አቀረበ የቱርክ መንግሥት፣ ትግራይ ክልል የሚገኘውን የአል-ነጃሲን መስጅድ ለማደስ መጠየቁን፣ የቅርሥ ጥበቃ ባለሥልጣን አስታወቀ። መነሻውን በትግራይ ክልል ባደረገው... adminJanuary 18, 2024
Sticky Post የርዕዮት ዜናዎች፡ ጥር -06-2016 በድሮን ጥቃት ተማሪዎች ተገደሉ በአማራ ክልል መርሐቤቴ ወረዳ ከአንድ ትምህርት ቤት አቅራቢያ በተፈጸመ የድሮን ጥቃት ሁለት ሰዎች ሲገደሉ ቢያንስ አራት ሰዎች እንደቆሰሉ ነዋሪዎች እና... adminJanuary 18, 2024